የኦሮሚያ ዋንጫ በገላን ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ለቀናት በቢሾፍቱ ከተማ በአምስት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ገላን ከተማ የውድድሩ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው ድል ቀንቶታል

የሊጉን ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ በሜዳው አበበ ቢቂላ ስታድየም ያደረገው አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ በዳዋ ሆቴሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ

በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ላይ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና የስታድየም መግቢያ ዋጋ ጭማሪ ጥያቄ አስነስቷል

ለ2012 የውድድር ዘመን የስታድየም መግቢያ ዋጋ ማሻሻያ ያደረጉት ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ቡና ይህን አስመልክቶ ደጋፊዎች ለቀረቡት…

ነገ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ እጩዎች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ባካሄዳቸው 6 ሊጎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጫዋቾች እና የተለያዩ የእግርኳስ ባለሙያዎችን…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገባ

በከፍተኛ ሊግ እየተሳለፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮፕሬሽን እግርኳስ ክለብ በፌዴሬሽኑ ላይ ጠንከር ያለ ተቃውሞ አቀረበ።…

አራት የቀድሞ የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ቅሬታ አቀረቡ

ያለፉትን ሁለት ዓመታት ሲዳማ ቡና ሲያገለግሉ የቆዩ የቀድሞ አራት ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ አቅርበዋል። ቀደሞ ለሲዳማ…

የ2012 ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበት ቀን ተራዘመ

በሦስት ምድብ ተከፍሎ በ36 ክለቦች መካካል የሚካሄደው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚካሄድበት ቀን ተራዝሟል። አስቀድሞ እሁድ…

የካፍ ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ ይገኛሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዘደንት አህመድ አህመድ ለስራዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። አዲሱ የካፍ ፕሬዝደንት…

“ዘንድሮ ወደ ቀድሞ አቋሜ ለመመለስ ተዘጋጅቻለው” ኤልያስ ማሞ

የ2012 ፕሪምየር ሊግ ትናት ሲጀምር የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል በ16ኛው ደቂቃ በድሬዳዋ ከተማ አማካይ ኤልያስ ማሞ…