የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ዛሬ ሲቀጥል አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር አዳማ…
ዳንኤል መስፍን
ፌዴሬሽኑ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ያለ ፍቃድ በቀጥታ እንዳይተላለፉ አስጠነቀቀ
የኢትዮጵያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍን አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ መተዳደርያ ደንብን መሠረት ባደረገ መልኩ እንዲሆን የኢትዮጵያ…
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምክክር መድረክ አዘጋጀ
አዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአዲስ አበባ መስተዳድር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን የፕሪምየር ሊግ፣…
ተመስገን ገብረኪዳን ስላሳካው ታሪክ ፣ በብሔራዊ ቡድን ምርጫ ስላለመካተቱ…
ተመስገን ገብረኪዳን በተከታታይ ሁለት ዓመታት በተሳተፈባቸው የሀገር ውስጥ ውድድሮች ማሳካት ይጠበቅበት የነበሩትን የዋንጫ ክብሮች በሙሉ ማግኘት…
በኢትዮዽያ ቡና እና በፌዴሬሽኑ መካከል ውይይት ተካሄደ
በኢትዮጵያ ቡና እና በፌዴሬሽኑ መካከል ዛሬ የተካሄደው ውይይት ዕልባት ሳያገኝ በቀጠሮ ተለያይተዋል። ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ…
መሐመድ ናስር ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል
ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ላይ ጥገኛ የሆነው የማጥቃት አቅሙን እንዲያግዝ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…
ቫዝ ፒንቶ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ
የፖርችጋላዊው አሰልጣኝ ቫስ ፒንቶ የፈረሰኞቹ ቤት እጣ ፈንታ በቅርቡ ቁርጡ ይለይለታል። 2010 መስከረም የጣና ሐይቅን ከእንቦጭ…
ፌዴሬሽኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ውይይት ሊያደርግ ነው
ኢትዮጵያ ቡና በትኬት ሽያጭ ገቢ ላቀረበው ጥያቄ ፌዴሬሽኑ ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል። ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ…
ሳላዲን ሰዒድ ወደ ሜዳ ለመመለስ ተቃርቧል
ለረጅም ወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው የፊት አጥቂ ዳግም የሚመለስበት ጊዜ ተቃርቧል። የፈረሰኞቹ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ…
ወልዋሎ በሦስት ተጫዋቾቹ ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ የዲሲፕሊን ኪሚቴ ውድቅ አደረገው
በ2010 የውድድር ዘመን ወልዋሎን ሲያገለግሉ የነበሩት ወግደረስ ታዬ ፣ መኩርያ ደሱ ፣ ከድር ሳህሊ እና አታክልቲ…