በጅማ አባ ጅፋር በ2010 የውድድር ዘመን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ከቡድን አጋሮቹ ጋር ትልቁን…
ዳንኤል መስፍን
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አስር ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውል አድሷል
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ የከፍተኛ ሊግ ያደገው ገላን ከተማ 10…
” የመጫወት አቅሙ አለኝ፤ ለረጅም ጊዜያት ከሜዳ መራቄ ተፅዕኖ አያደርግብኝም ” ያሬድ ዝናቡ
ያሬድ ዝናቡ እግር ኳስን በሞጆ ከተማ ከጀመረ በኋላ በአዳማ ከተማ ለ6 ዓመታት የተሳካ ቆይታን አድርጎ ወደ…
ፌዴሬሽኑ የብሔራዊ ቡድኑን ጉዳዮች ብቻ የሚመለከት ቡድን ሊያቋቁም ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የእግርኳሱ ዓለም የደረሰበት የአወቃቀር ደረጃ እንዲኖረው እና ለበርካታ አስርት ዓመታት ከሚመራበት ልማዳዊ አሰራር…
ዋልያዎቹ ወደ ሐገር ቤት ሲመለሱ የሥዩም አባተን ቤተሰቦችም አፅናንተዋል
እሁድ በአራተኛ የምድብ ጨዋታ በኬንያ ከጨዋታ ብልጫ ጋር የ3-0 ሽንፈት በማስተናገድ ዳግመኛ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ…
“የሚድን ሰው የለም…” አቶ አብነት ገብረመስቀል
በ2010 የውድድር ዘመን አንድም ተጠቃሽ ዋንጫ ያላሳካውና ከ2006 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ ውድድሮች ላይ ተሳታፊ…
ዋልያዎቹ ዛሬ ማታ አዲስ አበባ ይገባሉ
ትናንት በአራተኛ የምድብ ጨዋታ በናይሮቢው ካሳራኒ ስታድየም በኬንያ የ3-0 ሽንፈት የደረሰበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ማምሻውን…
ከኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ ከፍተኛ ገቢ ተገኝቷል
በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታ መስከረም 30 ባህር ዳር ዓለም አቀም ስታድየም ኬንያን ያስተናገደው…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እዳውን ለመክፈል ተቸግሯል
የቀድሞው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአራት ዓመት ውስጥ ከፍሎ ያላጠናቀቀው ውዝፍ እዳን ከፍሎ ለመጨረስ በግንቦት ወር የተመረጠው…
ካሜሩን 2019| ዋልያዎቹ ዛሬ ምሽት ወደ ኬንያ ይጓዛሉ
ዋልያዎቹ ለ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድቡ አራተኛ እና እጣ ፈንታቸውን የሚወስን እጅግ ወሳኝ ጨዋታቸውን የፊታችን…