በ2018 በጋና አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ የሴቶች ዋንጫ የመጨረሻ ማጣሪያ ወደ አልጀርስ አቅንተው 3-1 የተሸነፉት ሉሲዎቹ ከአልጀርሱ…
ዳንኤል መስፍን
ሉሲዎቹ ከአልጄሪያ ጨዋታ መልስ ዛሬ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
ለ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የመጨረሻ የማጣሪያ ዙር የመጀመርያ ጨዋታው አልጀርስ ላይ በአልጄሪያ 3-1 በሆነ ውጤት ሽንፈት…
“በቀጣይ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ለመራቅ በትኩረት እንጫወታለን ” ዘነበ ፍስሃ
አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ወላይታ ድቻን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከቡ ወዲህ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያው ተሳትፎ ታሪክ በመስራት…
አዲሱ የፌዴሬሽኑ አመራር ከፕሪምየር ሊግ ዳኞች ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ይዟል
በአፋር ሰመራ ለቀጣዩ አራት አመታት እግርኳሱን በበላይነት ለመምራት የተመረጡት ፕሬዝደንቱን ጨምሮ አስር የስራ አስፈፃሚ አባላት ባሳለፍነው…
“እስከ ዘጠነኛ ደረጃ ይዘን ለማጠናቀቅ እናስባለን” ሳምሶን አሰፋ
የዘንድሮ አመት የውድድር ጅማሮ ላይ ከመውረድ ስጋት የራቀ ይልቁንም የዋንጫ ተፎከካሪ የሚሆን ጠንካራ ቡድን ለመገንባት ከፍተኛ…
” የጀመርኳቸው ስራዎችን ለማጠናቀቅ ነው ለመወዳደር የወሰንኩት” አቶ ተካ አስፋው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንታዊ እና ስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ ከረጅም ጊዜያት መጓተት በኋላ ነገ በሰመራ ይከናወናል። በዚህ…
” እቅዶቼን በደፈናው ሳይሆን በቁጥር ለክቼ ነው ለምርጫ ያቀረብኩት” አቶ ተስፋይ ካህሳይ
አቶ ተስፋይ ካህሳይ ለኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት ከቀረቡት አራት እጩዎች መካከል አንዱ ናቸው። አቶ ተስፋይ በምርጫው…
ለአሰልጣኝ ሥዩም አባተ ህክምና የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ ይደረጋል
የአሰልጣኝ ሥዩም አባተን ጤና ለመመለስ እሁድ በአዲስ አበባ ስታድየም ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚገናኙበት የገቢ ማሰባሰቢያ…
የቢኒያም አሰፋ አቤቱታ ተቀባይነት አግኝቷል
በኢትዮ ኤሌትሪክ እና በቢኒያም አሰፋ መካከከል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ተጨዋቹ ባቀረበው ቅሬታ ዙርያ የዲሲፒሊን ኮሚቴው ውሳኔ…
ሪቻርድ አፒያ ወደ ሀገሩ አቅንቷል
በጉዳት ለ7 ወራት እንደሚርቅ በክለቡ የተረጋገጠው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አዲስ ፈራሚ ሪቻርድ አፒያ ለህክምና ወደ ሀገሩ አቅንቷል።…