ነገሌ አርሲዎች አማካዩን አስፈረሙ

ሸገር ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው አማካይ ወደ ሌላው አዲስ አዳጊ አመራ። የቅድም ውድድር ዝግጅታቸውን በባቱ ከተማ…

ዐፄዎቹ ከግብ ዘባቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

ያለፉትን ስድስት ወራት ከፋሲል ከነማ ጋር ቆይታ የነበረው ግብ ጠባቂ በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። በ2017 የውድድር ዘመን…

ሙጂብ ቃሲም ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል

ያለፉትን ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ያደረገው ሁለገቡ ተጫዋች የቀድሞ ክለቡን ለመቀላቀል ተስማምቷል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…

አዳማ ከተማዎች በንቁ ተሳትፏቸው ቀጥለዋል

ሁለገቡ ጋናዊ ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች ለማስፈረም እንዲሁም የነባር…

ዐፄዎቹ አማካይ አስፈርመዋል

ወጣቱ አማካይ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል። በአዳማ ከተማ ዝግጅታቸውን የጀመሩት ፋሲል ከነማዎች ቡድናቸውን ለማጠናከር የምኞት ደበበን…

የአማኑኤል ኤርቦ የጉዳት ሁኔታ

የኢትዮጵያ መድን አጥቂ አማኑኤል ኤርቦ አሁናዊ የጉዳት ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? በ2025/26 የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…

የመስመር አጥቂው ውሉን አራዝሟል

ከአንድ ክለብ ውጭ ሌላ መለያ ለብሶ የማያቀው የመስመር አጥቂው በአሳዳጊው ክለብ የሚያቆየውን ውሉን አራዝሟል። በአሰልጣኝ ስዩም…

የመስመር ተከላካዩ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል

ባለብዙ ልምዱ የቀኝ መስመር ተከላካይ አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ዘግይተውም ቢሆን ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን በማድረግ ቡድናቸውን…

ሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድኑ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን አሳድጓል

ለብዙ ዓመታት ተስፈኛ እግርኳሰኞችን በማሳደግ የሚታወቀው ሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድን እና ከሰመር ካፕ ውድደር ተጫዋቾችን ወደ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዝግጅቱን ጀምሯል

ቀዝቃዛ የዝውውር እንቅስቃሴ ያደረገው የ2016 ሻምፒዮን የቅድመ ውድደር ዝግጅቱን መጀመሩ ታውቋል። አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድን ለተጨማሪ ዓመት…