የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊው ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አቅንተዋል። በካሜሩን አስተናጋጅነት በቀጣይ ዓመት…
ዳንኤል መስፍን
አሰልጣኝ ካሣዬ ወደ አዲስ አበባ አምርተዋል
ከሳምንት በፊት ወደ ቢሸፍቱ አቅንተው የነበሩት አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው ተሰምቷል። የምክትል አሰልጣኙ…
ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲስ አንበሎችን መርጠዋል
ቡድኑን በአምበልነት ሲመሩ የነበሩት ተጫዋቾች ከክለቡ በመለያየታቸው ምክንያት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አንበሎችን መምረጡ ታውቋል። ለ2014 የውድድር…
ናሚቢያዊው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል
የተጠናቀቀው የውድድር ዘመንን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ እንደሚያመራ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እየተመሩ…
አቡበከር ናስር ወደ ሞሮኮ ሊያመራ ይሆን ?
አቡበከር ናስር ወደ ውጪ ሀገር ክለብ ሊያመራ ስለመሆኑ እየተነገረ ይገኛል። ዘንድሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ደምቆ የታየው አበቡበከር…
የግብ ጠባቂው ጉዳይ መፍትሔ አግኝቷል
በድሬዳዋ ከተማ የሚያቆየው ቀሪ ኮንትራት አለው በማለት ወደ ወላይታ ድቻ የሚያደርገው ዝውውር ዕንከን ገጥሞት የቆየው ጉዳይ…
የአንጋፋው ስታዲየም እድሳት አሁናዊ ሁኔታ
ከወር በፊት የእድሳት ሥራው የተጀመረለት የአዲስ አበባ ስታዲየም አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል በርካታ ውስጥ…
አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ጋር ወደ አዳማ አላቀናም
የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ቁንጮ የሆነው አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ወደ አዳማ ሲያቀና አብሮ እንዳልተጓዘ ሶከር…
ጅማ አባጅፋር የሁለገብ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል
በዛሬው ዕለት የሳላዲን ሰዒድን ዝውውር ያጠናቀቀው ጅማ አባ ጅፋር የነባር ተጫዋቹን ውል አራዝሟል። በርከት ያሉ ዝውውሮችን…
ሳላሀዲን ሰዒድ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
በአጠቃላይ ለስምንት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው አጥቂ ወደ አዲስ ክለብ ያመራበትን ዝውውር አጠናቋል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…