በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳኞች በጨዋታ ላይ ከሚኖራቸው ሚና ውጭ አንድ ዳኛ በሌላ ተግባር ብቅ ብሏል።…
ዳንኤል መስፍን
ለወልቂጤ የተስፋ ቡድን የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ ተደረገላቸው
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የወልቂጤ ተስፋ ቡድን አባላት የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ…
“…እርሷ ብዙ ነገሬን ለውጣዋለች” – ታፈሰ ሰለሞን
ዘንድሮ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጭ በብዙ መልኩ ተለውጦ የመጣው ታፈሰ ሰለሞን የሚናገረው ነገር አለ… የቀድሞ የኒያላ፣…
አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከኃላፊነት አንስተዋል
በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ የሚገኘውን አዳማ ከተማን ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አሳውቀዋል። ያለፉትን ሰባት ዓመታት…
“…አባቴ ለአሰበበት ነገር በጣም የሚታገል ሰው ነው” አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ
ከደደቢት ተስፋ ቡድን የተገኘውና አሁን በሰበታ ከተማ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ የእግርኳስ ህይወቱን አስመልክቶ…
“አንድም ሰው ዞር ብሎ አላየኝም፤ ሊያሳክሙኝም አልፈለጉም” እዮብ ዓለማየሁ
በወላይታ ድቻ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች መጫወት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሳላዲን ሰዒድ ላይ ውሳኔ አሳለፈ
ከሳምንታት በፊት በሳላዲን ሰዒድ ላይ ገደብ ጥሎ የቆየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሳኔ አሳልፏል። ክለቡ ሳላዲን በግርድፉ የዲስፕሊን…
“ለምን ተጠባባቂ እሆናለሁ በማለት እልህ ውስጥ ገብቼ አሁን ጥሩ ነገር እየሰራሁ እገኛለሁ” – በረከት ደስታ
በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ጎሎች በማስቆጠር በአዲሱ ክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው በረከት ደስታ ስለወቅታዊ አቋሙ ይናገራል።…
አምሳሉ ጥላሁን ጎል ካስቆጠረ በኋላ ያለቀሰበትን ምክንያት ይናገራል
ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማን በረታበት ጨዋታ እጅግ አስደናቂ ጎል ያስቆጠረው አምሳሉ ጥላሁን በዕንባ ደስታውን የገለፀበት መንገድ…
የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሒደት ተጎበኘ
ይጠናቀቃል ከተባለበት ጊዜ ዘግይቶ ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የብሔራዊ ስታድየም የግንባታ ሒደት ተጎብኝቷል። ዶ/ር ሒሩት ካሣ (ባህልና…