በመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ተጠባቂው የአዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ዳዊት ፀሐዬ
ሪፖርት | የተለየው መከላከያ በሰፊ ጎል ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና የመከላከያን የመጀመርያ አጋማሽ የጫና ወጀብ መቋቋም በተቸገረበት ጨዋታ አራት ግቦች አስተናግዶ ተሸንፏል። መከላከያዎች በመጨረሻው…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
በመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን ተዳሰውበታል። 👉 ተቀጣጣይ ቁሶች ለድጋፍ መስጫነት… ከሰሞኑ እየተደረጉ በሚገኙ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ በአሰልጣኞች ዙርያ የተዛብናቸውን ሀሳቦች በሦስተኛው ፅሁፋችን ተካተዋል። 👉 ኃላፊነት ለመውሰድ ዝግጁ የሆኑት አሰልጣኝ አሸናፊ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ቀርበውበታል። 👉 የሀይደር ሸረፋ አላስፈላጊ ድርጊት በሊጉ አብዛኞቹ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በ20ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ተፈትኖም ቢሆን ያሸነፈው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
በፋሲል ከነማ የበላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል
በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው እና ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች እምብዛም በነበሩበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን…

