ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን የሚያሰፋበትን ዕድል አመከነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዙሩን በበላይነት ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ወላይታ ድቻ

በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተከታታይ ጨዋታዎች ሙሉ ሶስት ነጥብ ማስመዝገብ ተስኖት የቆየው ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት…

ሪፖርት | የደጋፊዎች ግጭት ጥላ ባጠላበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ዙሩን በድል ደምድሟል

15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በፕሪምየር ሊጉ ሌሎች ትኩረት ሳቢ የነበሩ የሳምንቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። 👉 የተጫዋቾች ዲሲፕሊን እና ካርዶች በዚህ…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት

በዚህ ሳምንት ትኩረት ሳቢ የነበሩ አሰልጣኝ ተኮር ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እነሆ! 👉 ደለለኝ ደቻሳ ለቋሚነት?…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ከቅዳሜ እስከ ሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች የተስተዋሉ ትኩረት ሳቢ ተጫዋቾች ነክ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። 👉 ባለ ሐት-ትሪኩ…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አናት የሚገኙት ፋሲል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋሩ ተከታዩ መቐለ 70…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ጋር 0-0 ከተለያዮበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ዕድለኛ ያልነበሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከሰበታ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ 11 የማስጠንቀቂያ ካርዶች በታዩበት ጨዋታ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሌላኛው የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ቀን ከፍተኛ መነቃቃት ላይ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማዎች ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ…

Continue Reading