ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ የጨዋታ ቀን ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሰበታ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና…

Continue Reading

“የዛሬዎቹን ግቦች ሁሌም ከጎኔ ለማይለዩኝ ቤተሰቦቼ መታሰቢያ ማድረግ እፈልጋለሁ” ኦኪኪ አፎላቢ

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን ተከታታይ ሽንፈት ያስተናገዱት መቐለ 70 እንደርታዎች ሀዋሳ ከተማ…

የፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – ዓበይት ጉዳዮች (፬) | ሌሎች ጉዳዮች

👉 ተቃውሞዎች እና ሰጣገባዎች እዚህም እዛም እያቆጠቆጡ መጥተዋል በ13ኛው ሳምንት በተለያዩ ከተሞች ሲካሄድ በተለይ ዘንድሮ በዓመቱ…

የፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – ዓበይት ጉዳዮች (፫) | አሰልጣኝ ትኩረት

👉 ለሌሎች አሰልጣኞች ተስፋ የፈነጠቁት የወልቂጤው አሰልጣኝ በፕሪምየር ሊግ ማሰልጠን ለተወሰኑ አሰልጣኞች እንደርስት የተተወ እስኪመስል የተወሰኑ…

የፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ከቅዳሜ አንስቶ እስከ ሐሙስ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዚህም ቅዱስ ጊዮርጊስና…

የፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – ዓበይት ጉዳዮች (፪) | ተጫዋች ትኩረት

👉 አስፈሪው የ”አ-ጌ-ጋ” ጥምረት ፈረሰኞቹን ወደፊት መግፋቱን ቀጥሏል በተጫዋቾች ብቃት መውረድና ጉዳት የተነሳ ከዐምና ጀምሮ በሚጠበቀው…

አሰልጣኝ ካሳዬ ስለአማራጭ የጨዋታ እቅድ እና ተጫዋቾቻቸው ስለሚገኙበት ጫና ይናገራሉ

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው በሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች እጅጉን ተፈትኖ አንድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ወልቂጤ ከተማ

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች ተፈትነው ነጥብ ለመጋራት…

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

13ኛ ሳምንት የማሳረጊያ መርሐግብር የሆነውና ተከታታይ ሽንፈቶችን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና ከሰሞኑ ተከታታይ ድል እያስመዘገበ የሚገኘውን ወልቂጤ…

Continue Reading