ሪፖርት | መቐለ ከተማ በኦፖንግ ሐት-ትሪክ ታግዞ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በጋናውያን ተጨዋቾቹ…

ወልዋሎ ዮሀንስ ሽኩርን አስፈረመ

ከመልካም አጀማመር በኋላ የውድድር ዘመኑን 12ኛ ደረጃ ይዞ ያጋመሰው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ ተጨዋቾችን ለማስፈረም…

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል

በዘንድሮው የውድድር ዘመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀለው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች…

የመላው አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይዘጋጃል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 22-29 የሚካሄደው የመላው አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ጨዋታዎችን ያዘጋጃል። ስለ ውድድሩ እና ለማስተናገድ እየተደረገ ያለውን…

ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…

​ሚካኤል አኩፎ ከመቐለ የተቀነሰ ሌላው ተጫዋች ሆኗል

በክረምቱ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው የ32 ዓመቱ ጋናዊ አማካይ ሚካኤል አኩፎ ቡድኑ የውጪ ዜጎችን ቁጥር የማመጣጠን ሰለባ…

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደ ብቸኛ ጨዋታ ሲጀመር መቐለ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ…

መቐለ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ቀንሷል

በዘንድሮ የውድደር አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና በሊጉ ላይ በግሩም ሁኔታ ግስጋሴ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ከ8 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ8…

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሲዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

በ13 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ሲዳማ ቡናን የገጠመው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል። መቐለ…