የመላው አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች በመቐለ ተጀመረ

የ2018 የመላ አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች በመቐለ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት በትላንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ስነስርዓት ተጀመረ። መስከረም 20…

ብሩህ ተስፋ አካዳሚ በስዊድን በሚዘጋጅ ውድድር ላይ ይሳተፋል

በ2009 በቀድሞ የትራንስ ኢትዮጵያ አሰልጣኝ ም/ኮማንደር ዮሃንስ ሲሳይ የተመሰረተው ብሩህ ተስፋ አካዳሚ በሐምሌ ወር በስዊድን ጎተንበርግ…

የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም ተ/ሃይማኖት ሁለተኛ መፅሀፍ ተመረቀ

“እግር ኳሳችን እና የኃሊት ርምጃው” የተሰኘው መፅሀፍ ትናንት በመቐለ ከተማ አክሱም ሆቴል የክልሉ የስፖርት ሃላፊዎችን ጨምሮ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መሪዎቹን መከተሉን ገፍቶበታል

በ27ኛው ሳምንት የሊጉ የዛሬ መርሀ ግብር መከላከያን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ጅማ አባ ጅፋር እና…

ሪፖርት | ወልዋሎ ደደቢትን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ ወራጅ…

የመቐለ እና ፋሲል ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ከሚከናወኑ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የመቐለ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ…

ወልዋሎ ከመከላከያ ጋር የተደረገው ጨዋታ የነበሩ የጨዋታ አመራሮች ላይ ክስ መስርቷል

ሚያዝያ 22 በመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ በእለቱ ዳኛ እያሱ ፈንቴ ላይ በተፈፀመው ድብደባ ዙርያ የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን…

ወልዋሎ በሙሉዓለም ጥላሁን ላይ የዲሲፕሊን ቅጣት አስተላለፈ

ያለፈውን አንድ ወር ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ርቆ የቆየው ሙሉዓለም ጥላሁን በክለቡ የዲሲፕሊን ቅጣት ማስተላለፉን ገልጿል። ተጫዋቹ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሀዋሳን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀምሯል

በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በፉሴይኒ ኑሁ ብቸኛ…

የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም ተ/ኃይማኖት ሁለተኛ መፅሃፋቸውን ሊያስመርቁ ነው

ከክለብ ደረጃ አሰልጣኝነት ከራቁ በኋላ በአዲስ አበባ እና መቐለ በጀመሯቸው የህፃናት እና ወጣቶች የእግር ኳስ ትምህርት…