በኤርትራ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው እና ስምንተኛ ቀኑ የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ሩዋንዳ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቻምፒየንስ ሊግ| የመቐለ ጨዋታ በሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀጥታ ይተላለፋል
በመጪው እሁድ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት አካዳሚ የሚያደርጉትን ጨዋታ የትግራይ መገናኛ…
ኄኖክ መርሹ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል
የዘጠኝ ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ኄኖክ መርሹን ከደደቢት አስፈርመዋል። ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ወጥቶ…
ቻምፒየንስ ሊግ| ካኖ ስፖርት አካዳሚዎች አዲስ አበባ ገብተዋል
በቻምፒየንስ ሊጉ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታ ተጋጣሚ የሆኑት ካኖ ስፖርት አካዳሚዎች ትናንት አመሻሽ…
ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ሶማሊያ ስታሸንፍ ኤርትራ ከምድብ ተሰናብታለች
ሰባተኛ ቀኑን የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ዛሬም ሲቀጥል ሶማሊያ እና ኬንያ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። አዘጋጇ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ወጣት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
በዝውውር መስኮቱ ሦስት ተጫዋቾች ማስፈረም የቻሉት ፈረሰኞቹ ባለፉት ዓመታት በታዳጊ ቡድን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አሳይተው ወደ…
ፓትሪክ ማታሲ ሃገሩን ለመወከል ጥሪ ደርሶታል
ኬንያዊው የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ ሃገሩን ለመወከል ጥሪ ደርሶታል። በዓመቱ መጀመርያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀላቅሎ ከፈረሰኞቹ…
ቻምፒዮንስ ሊግ | የመቐለ እና ካኖ ስፖርትን ጨዋታ ጅቡቲያዊያን ዳኞች ይመሩታል
መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት አካዳሚ በመጪው እሁድ የሚያካሂዱትን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። ዋና ዳኛው ሳዳም…
ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ኢትዮጵያ ከምድብ መሰናበቷን አረጋግጣለች
በኤርትራ አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘውና አምስተኛ ቀኑ የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ታንዛኒያ…
የአስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ የት ይሆናል?
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ አስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ በቅርቡ ይለያል። ባለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ስኬት ውስጥ ስሙ…

