ዛሬ በመቐለ በተደረገ ብቸኛ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል ሲያስመዘግብ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ደደቢት አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ሾመ
ሰማያዊዎቹ ባለፈው ሳምንት በራሱ ፍቃድ በለቀቀው መለሰ ጋብር ምትክ ታደሰ አብርሃን በምክትል አሰልጣኝነት ቦታ ተክተዋል። አሰልጣኝ…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት በዝውውሩ የተሳተፉት ስሑል ሽረዎች የቀድሞ አስልጣኛቸው በረከት ገብረመድኅንን በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ሲቀጥሩ ክፍሎም ገብረሕይወት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የመቐለ እና ወልዋሎ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | መቐለ ከወልዋሎ አቻ ተለያይቶ ከአስር ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታን ከ ወልዋሎ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ወደ ጊኒ አመሩ
ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ፍቃድ ውጪ ከሀገር በመውጣት ጠፍተው በቀሩት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ምትክ የኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ሄኖክ ኢሳይያስን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ሊጉን በሰፊ ልዩነት እየመሩ የሚገኙት እና በዝውውሩ በሰፊው ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ምዓም አናብስት በዚህ የዝውውር…
ስሑል ሽረ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈረመ
ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በዝውውሩ በሰፊው እየተሳተፉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈርመዋል። ለ11 ዓመታት…
መቐለ 70 እንደርታ የአጥቂውን ውል አራዘመ
ባለፈው ዓመት አጋማሽ የዝውውር መስኮት መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ያሬድ ብርሃኑ ከክለቡ ጋር እስከ ቀጣይ ዓመት…
ዋለልኝ ገብሬ እና ወልዋሎ ተለያይተዋል
ባለፈው ዓመት መጀመርያ ወልዋሎን በመቀላቀል ከክለቡ ጋር አንድ ዓመት እና ስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የአማካይ ክፍል…

