የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ ማነው?

በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የጦና ንቦቹን የሚገጥመው ክለብ ሲዳሰስ…? በኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በሲዳማ ቡና…

ወልዋሎ በይፋ አሰልጣኝ ቀጥሯል

አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የወልዋሎ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝ የሆኑት አሰልጣኝ…

አሠልጣኝ ግርማ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሰዋል

አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ወደ ቢጫዎች ለማምራት ከጫፍ ደርሰዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርካታ ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር…

የኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚ ማነው?

በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያ መድንን የሚገጥመው ክለብ ሲዳሰስ… የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ…

👉 “ያደረግናቸው ጨዋታዎች ጥሩ ግብዓት አግኝተንባቸዋል” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ

የዋልያዎቹ  አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ብሄራዊ ቡድኑ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ዙሪያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ቀደም ብለን…

በሰሜን ለንደኑ ክለብ ትልቅ ተስፋ የተጣለባቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች

መንትዮቹ ትውልደ ኢትዮጵያውን ወደ አርሰናል ከአስራ ስምንት ዓመት በታች ቡድን አደጉ። በቅርብ ዓመታት ውስጥ ቡካዬ ሳካ፣…

አዲስ ወርቁ ወደ ታንዛንያው ክለብ አምርቷል

ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ወደ ታንዛንያው አዛም አቀንቷል። ላለፈው አንድ ዓመት በሱዳኑ ታላቅ ክለብ አል ሂላል በምክትል አሰልጣኝነት…

ጋቶች ፓኖም አዲስ ክለብ አግኝቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ኒውሮዝን ለቆ ሌላ ክለብ ተቀላቀሏል። በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት መጀመርያ ኢትዮጵያ መድንን ለቆ የኢራቁን ኒው…

አንጋፋውን ክለብ ለስኬት ያበቃው ሰው

በመጨረሻዎቹ ስድስት የውድድር ዓመታት ሦስት የሊግ ዋንጫዎች! 16 ዓመታት ወደ ኋላ እንመለስ 2001 ዓ.ም፤ ገብረመድኅን ኃይሌ…

የቻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመት ጉዞ

አንጋፋውን ክለብ ከ23 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ከዋንጫ ጋር ያስታረቁ ተጫዋቾች በተናጠል ሲዳሰሱ…! የ2017 ውድድር ዓመት በመድን…