ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ባለፈው የውድድር ዓመት ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያሳለፈው እና ከዚህ ቀደም…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ስሑል ሽረ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…

ፈረሰኞቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው አስፈረሙ
የዓብስራ ሙልጌታ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…

አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …

ወልዋሎ የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በብርቱካናማዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማማ። በርከት ያሉ ዝውውሮች…

የመስመር ተጫዋቹ የወልዋሎ አዲሱ ፈራሚ ለመሆን ተቃርቧል
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በትናንትናው ዕለት የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር በማገባደድ በክረምቱ ያዘዋወሯቸው…

ወልዋሎዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ቢጫዎቹ ሦስት ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ቀደም ብለው የቀድሞ ተጫዋቻቸው በረከት አማረን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾች ወደ…

ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን መቼ ያደርጋሉ?
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የማጣርያ ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ቀን ታውቋል። ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ 8…

የአቡበከር ናስር ቀጣይ ማረፍያ?
የብራዚላውያኑ አሰልጣኝ ማንቆባ ምንኪቲ ስለ አቡበከር ናስር ቆይታ ፍንጭ ሰጥተዋል። ሦስት ጨዋታዎችን ብቻ ካከናወነበት ከአስቸጋሪው የውድድር…

ኮማንደሩ የዳንኤል ፀሐዬን የአሰልጣኞች ቡድን ተቀላቀለ
መቐለ 70 እንደርታዎች ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በክረምቱ ዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ ካደረጉ ክለቦች…