አስራ ሁለት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል

የደደቢት ፣ ወልዋሎ ፣ መቐለ እና ሽረ ተጫዋቾች በጋራ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አደረጉ። በዓለም…

ስሑል ሽረ አማካይ አስፈርሟል

በዚህ የዝውውር መስኮት ከወልቂጤ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው በቃሉ ገነነ አምስተኛ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል። ከበርካታ…

ወልዋሎዎች አማካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ሄኖክ ገምቴሳ የአማካይ ክፍል ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ወደሚገኙት ወልዋሎዎች ለማምራት ተቃርቧል። ከዚህ በፊት በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ…

ካርሎስ ዳምጠው በበጎ አድራጎት ተሳትፏል

ከቀናት በፊት ከወልዋሎ ጋር በስምምነት የተለያየው ግዙፉ አጥቂ ካርሎስ ዳምጠው ለሜሪ ጆይ የገንዘብ እና የኮሮና ቫይረስ…

ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሮ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል። ከቀናት በፊት ወደ ዓዲግራት…

ወልዋሎ አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ የጀመረው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ወደ ሲዳማ ቡና…

ወልዋሎ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ለመለያየት ተስማማ

በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት…

በፖለቲካውና በሚድያው ዘርፍ ላይ ንቁ ተሳትፎ ያለው የእግርኳስ ተጫዋች

ከአስር ዓመታት በፊት መቐለ ባሎኒ ሜዳ የተገኘው የወቅቱ የኢቲቪ የስፖርት ጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር በጣም ቀጭን እና ያጠለቀው…

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል። በዓለማቀፍ ደረጃ ለተለያዩ ውድድሮች ስጋት…

ወልዋሎዎች እስካሁን ወደ ዓዲግራት መመለስ አልቻሉም

ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…