በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወቱ ሦስት የውጪ ተጫዋቾች ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎላቸዋል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ሰርጅዮቪች ሚሎቲን ሚቾን…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
የዓምና ሻምፒዮኖቹ ጊዮርጊሶች ወልቂጤ ላይ አራት ግቦች በማስቆጠር ድል ተጎናፅፈዋል። ተመጣጣኝ ፉክክር በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ የሁለቱም…
የሀዋሳ እና የፋሲል ጨዋታ ሦስት አቻ ተጠናቋል
ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት እና ማራኪ እንቅስቃሴ በታየበት ጨዋታ ኃይቆቹ እና ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል። በሁለቱም ቡድኖች በኩል…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በመጀመርያው ሳምንት ድል አድርጓል
የአሰልጣኝ አስራት አባተ ውጤታማ ቅያሪ ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ሀምበሪቾን በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብ እንዲያሳኩ አስችሏል። ሁለት…
ፈረሰኞቹ አራት ታዳጊዎችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል
ሻምፒዮኖቹ አራት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን ቀላቅለዋል። ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን በተከታታይ ያሳኩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሃያ…
ጉዳት ላይ ያሉ የቡናማዎቹ ተጫዋቾች የሚመለሱባቸው ቀናት ታውቀዋል
ኢትዮጵያ ቡና እስከቀጣዩ ወር አጋማሽ ድረስ በጉዳት ላይ የሚገኙ አምስት ተጫዋቾቹን ግልጋሎት እንደሚያገኝ ተገልጿል። በአዲሱ ሰርብያዊ…
የደደቢት እግርኳስ ክለብ አሁናዊ ሁኔታ
የ2005 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ በአዲስ መልክ ተመልሰዋል። በ1989 ከተመሰረቱ በኋላ ለሀያ ስምንት ዓመታት በተለያዩ ሊጎች…
የቀድሞ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ወደ ፌደሬሽኑ ይመለሱ ይሆን ?
ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚነት ያገለግሉት ግለስብ ዳግም ለዕጩነት ቀርበዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
ሁለቱ የሴቶች ሊጎች የሚጀምሩባቸው ቀናት ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የሚጀምሩባቸው ቀናት ይፋ ተደርገዋል። የአዲሱን ዓመት መግባት ተከትሎ የሀገራችን…

