የዕለቱን የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አሠናድተናል። በመጀመሪያው የሊጉ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ አንድ ለምንም የተረታው…
ሚካኤል ለገሠ
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታን እንዲህ ቃኝተነዋል። በአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሚመራው ወላይታ ድቻ በመጀመሪያ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባጅፋር ከ አዳማ ከተማ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታን እንዲህ ዳሰነዋል። በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በርካታ ተጫዋቾችን ለውጠው…
Continue Readingየኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን የሚያደርግበት ቦታ ታውቋል
13ኛው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚደረግበት ቀን እና ቦታ ታውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ የበላይ አካል…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና ጋር ያለበትን ጨዋታ የት ያከናውናል?
ዋልያዎቹ ከጥቋቁር ከዋክብቶቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ በየትኛው ገለልተኛ ስታዲየም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…
የሉሲዎቹ አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ ከዩጋንዳ አቻው ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልላፍ ይፋ ሆኗል። በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…
እንደ አዲስ የተቋቋመው ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ሾሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነውን ኢኮሥኮን ወደ ራሱ ያዞረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ በይፋ ተዋውቋል
ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለቦች የተዘጋጀው አዲሱ ዋንጫ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ኃይሌ ሪዞርት በተዘጋጀ ፕሮግራም በይፋ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰዓት ማሻሻያ ተደርጎበታል
ነገ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ሰዓቶች ላይ ሽግሽግ ተደርጓል። በአስራ ስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገው…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበራት ጥምረት የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያካሂድ ነው
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ደጋፊዎች ውህደት የተቋቋመው የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበራት ጥምረት ህጋዊ እውቅናውን ለማግኘት…