ከሰዓታት በፊት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማክሰኞ ለሚደረገው…
ሚካኤል ለገሠ
“ዛሬ ለእኛ ከባድ ቀን እንደነበር ነው የሚሰማኝ” – አሠልጣኝ ውበቱ አባተ
👉”ሜዳ ላይ የነበረው የደቡብ አፍሪካ ቡድን ጠንካራ ቡድን ነው” 👉”ጎሎቹ የገቡበት ቀላል ስህተቶች ዋጋ አስከፍለውናል” 👉”የነበሩብንን…
የዋልያዎቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ የደቡብ አፍሪካ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሠላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ…
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ስለ ነገው ጨዋታ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ተጫዋቾቻችን በጥሩ መነሳሳት እና ጤንነት ላይ ይገኛሉ” ውበቱ አባተ 👉”ታፈሰ ሰለሞን ጥሪ በተደረገለት ወቅት መገኘት አልቻለም…
“የመጫወቻ ሜዳው ለመጫወት አይመችም፤ ከዚህ በላይ ጥሩ ሜዳ ያስፈልግ ነበር” ሁጎ ብሩስ
በነገው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ለመግጠም እየተዘጋጁ ያሉት ደቡብ አፍሪካዎች በአሠልጣኛቸው እና አምበላቸው አማካኝነት መግለጫ ሰጥተዋል።…
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት ልምምዳቸውን ሰርተዋል
ነገ 10 ሰዓት የዓለም ዋንጫ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ገብተዋል
በነገው ዕለት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል።…
ዐፄዎቹ ለበጎ አላማ ከቡናማዎቹ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ አሸንፈዋል
በአማራ ክልል በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ለገቢ ማሰባሰቢያነት እንዲውል በፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረገው ጨዋታ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከመዲናው ውጪ ሊካሄድ ይሆን?
በባህር ዳር ከተማ እና መከላከያ መካከል የሚደረገው የ15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፄሜ ጨዋታ ከአዲስ አበባ…
“እኛ ራሳችንን በሩዋንዳ ልክ አናስቀምጥም ፤ ወደ ላይም አናደርግም” ፍሬው ኃይለገብርኤል
በዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የሩዋንዳ አቻውን በድምር ውጤት 8-0 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች…