ከሰዓታት በኋላ ከዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወተው የዋልያው የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…
ሚካኤል ለገሠ
የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ከወሳኙ ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
የ55 ዓመቱ የዚምባብዌ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች በነገው ዕለት ቡድናቸውን የኢትዮጵያ አቻውን ከመግጠሙ በፊት…
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
👉”በጋናው ጨዋታ በመሸነፋችን ተጫዋቾቹም ሆነ የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱ ቅር ተሰኝተናል” ውበቱ አባተ 👉”በተክለማርያም ምክንያት አይደለም የተሸነፍነው።…
የነገውን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
ነገ በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የሚደረገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ባህር ዳር ደርሰዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2022…
የኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ ብሔራዊ ቡድኖች የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የሚያደርጉት የኢትዮጵያ እና…
በነገው የዋልያዎቹ ጨዋታ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ይገባሉ ?
በኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ለመከታተል ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ይገባሉ የሚለው ጉዳይ ላይ ውሳኔ ተላልፏል።…
የንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል
10:00 ላይ ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይዞት የሚገባው አሰላለፍ ታውቋል። በካፍ የሴቶች…
የመዲናው ክለብ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ እጅግ ዘግይቶ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር ነው። በአሠልጣኝ…
“እግርኳስ ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጁትን ፕሮግራሞች አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
👉”ያለን እግርኳስ ሀገርን ማዳን የማይችል ከሆነ ጥንቅር ብሎ ሊቀር ይችላል” ባህሩ ጥላሁን 👉 “አርቲስቶች እንዲያውቁ የምንፈልገው…
ሀብታሙ ተከስተ ወደ ልምምድ ተመልሷል
በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ወቅት ጉዳት አስተናግዶ የነበረው የፋሲል ከነማ አማካይ ልምምድ መጀመሩ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…