የአሠልጣኛቸውን ውል ካደሱ በኋላ በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ዐፄዎቹ የመሐል ተከላካይ ለማስፈረም የመጨረሻ ደረጃ ላይ…
ሚካኤል ለገሠ
ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ በይፋ አስፈርሟል
ተክለማርያም ሻንቆን ያጣው ኢትዮጵያ ቡና በምትኩ ተጫዋች በይፋ አስፈርሟል። ክለቡን የተቀላቀለው ተጫዋች የግብ ዘቡ በረከት አማረ…
የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ይደረጋል
ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ከሰዓት ይከናወናል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው…
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ኢንስትራክተሮች ወደ ቢሾፍቱ አምርተዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወንድ እና ሴት የካፍ ኢንስትራክተሮች ለአምስት ቀን ቆይታ ከነገ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሊከትሙ…
ዋልያው አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩም ጥሪ በማድረግ ባህርዳር ደርሷል
የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረው የሴካፋ ውድድር በአዲስ አበባ ሲዘጋጅ የከረመው ብሔራዊ ቡድኑ አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩ ለአንድ…
አሥራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ይቀጥላል?
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት ያሳየው አሥራት ቱንጆ ከቡናማዎቹ ጋር የመቀጠል እና አለመቀጠሉ ጉዳይ እየለየ መጥቷል።…
ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የመሐል ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል። አንጋፋው የፕሪምየር ሊጉ…
በሴካፋ ውድድር አትሳተፍም የተባለችው ሀገር ረቡዕ አዲስ አበባ ትገባለች
በተጋባዥነት በሴካፋ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ሲጠበቅ የነበረው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ከውድድሩ ራሷን አግላለች…
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ አዲስ ክለብ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን ከሰበታ ከተማ ጋር ያሳለፉት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የጣና ሞገዶቹን ለማሰልጠን ተስማምተዋል። በፋሲል ከነማ…

