“ራሱን ያጠፋው ከዘረኝነት ጋር በተያያዘ አይደለም” – የሰዒድ አባት ዋልተር ቪሲን

ከትናንት በስትያ ራሱን አጥፍቶ የተገኘው የሰዒድ ቪሲን አባት (የማደጎ አባት) ልጃቸው “በዘረኝነት ችግር ራሱን አጥፍቷል” የተባለውን…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሾሟል

የመዲናው እግርኳስ ፌዴሬሽን አቶ ኃይለየሱስ ፍሰሐን (ኢ/ር) ከፕሬዝዳንትነት በማገድ አዲስ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት መሾሙ ተሰምቷል። የአዲስ አበባ…

አቡበከር ናስርን ለማስፈረም የጆርጂያ ክለብ ጥያቄ አቅርቧል

በዘንድሮ የውድድር ዘመን እጅግ ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው አቡበከር ናስር ከጆርጂያ ክለብ የእናስፈርም ጥያቄ እንደቀረበለት ተሰምቷል። በሦስት…

የመኪና አደጋ ያስተናገደው ፓትሪክ ማታሲ ስለ ጤንነቱ ተናግሯል

ከትናንት በስትያ የመኪና አደጋ ያጋጠመው ኬንያዊው የግብ ዘብ ስለ ወቅታዊ ጤንነቱ ሀሳብ ሰጥቷል። ከ2011 ጀምሮ በቅዱስ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበር ተቋቁሟል

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ደጋፊዎችን በአንድነት ለማሰባሰብ ዓላማ ያለው የደጋፊዎች ማኅበር ከሰሞኑን ተመስርቷል። በሁሉም የሊግ እርከን፣ በሁለቱም…

የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ የመኪና አደጋ ደርሶበታል

ዘንድሮ ሦስተኛ ዓመቱን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ከቤተሰቦቹ ጋር መኪና እያሽከረከረ አደጋ እንደደረሰበት የሀገሪቱ…

የጣና ሞገዶቹ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

ዛሬ ረፋድ ባህር ዳር ከተማ እና ዳሽን ቢራ የአምስት ዓመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል። ከአራት ሰዓት…

“እዚህ ቦታ እንድቆም ላደረጉልኝ ውድ ተጫዋቾቼ ምስጋና ይድረስ” – ሥዩም ከበደ

የዘንድሮ የውድድር ዘመን ኮከብ አሠልጣኝ ተብለው የተመረጡት አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ የተሰማቸውን ስሜት አጋርተዋል። የፋሲል ከነማው ዋና…

“ዓመቱ ልዩ ነበር…” – አቡበከር ናስር

የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጫዋች የሆነው አቡበከር ናስር የዋንጫ እና የገንዘብ ሽልማቱን ተረክቧል።…

የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ገንዘባቸውን ተቀብለዋል

በአሁኑ ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል እየተከናወነ ባለው ፕሮግራም ላይ ክለቦች በገንዘብ ክፍፍሉ ያገኙትን ድርሻ ተቀብለዋል። ከአንድ…

Continue Reading