ከግንቦት ወር መጀመሪያ አንስቶ ሊደረጉ የነበሩት የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከካፍ…
ሚካኤል ለገሠ
ሪፖርት | በተከላካይ ስህተት የተገኘው የኦሴ ማውሊ ብቸኛ ጎል ሰበታን ባለ ድል አድርጓል
የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 0-0 ባህር ዳር ከተማ
ያለ ጎል ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም – ጅማ አባጅፋር…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በአፍሪካ መድረክ የሚያሳትፋቸውን ዕድል ሙሉ ለሙሉ አምክነዋል
በጅማ አባጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ተገባዷል። ከወላይታ…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ
በ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። መውረዱን ቀደም ብሎ ያረጋገጠው ጅማ አባጅፋር…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ወልቂጤ ከተማ
ያለ ጎል አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው?…
“ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀጣቸው ተጫዋቾች ጋር በግል እየተገናኘን ነው” – ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ቅጣት የተጣለባቸው ተጫዋቾችን በተመለከተ ለተጠየቁት ጥያቄ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-2 ኢትዮጵያ ቡና
ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፋሲል ተካልኝ – ባህር…
ሪፖርት | እልህ አስጨራሽ ፉክክር የተደረገበት የጣና ሞገዶቹ እና ቡናማዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ፉክክር የተደረገበት የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በርካታ የመነጋገሪያ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
የ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ መርሐ-ግብር የሆነውን የአዳማ እና ሀዋሳን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በዛሬው ዕለት…