በቀጣይ ዓመት ከኢትዮጵያ በአህጉራዊ የውድድር መድረክ የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ጊዜያቸውን አውቀዋል። የአፍሪካ…
ሚካኤል ለገሠ
“ከሀገራችን ወጥተን የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንድናደርግ ጥያቄ መጥቶልን ነበር” – ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን እያደረገ ያልሆነበትን ምክንያት አስረድተዋል። በመስከረም…
“በሀገራችን በሚዘጋጀው ውድድር ላይ ….” – ወበቱ አባተ
በሴካፋ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል። ከሰኔ…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እስራኤል ይገኛል
ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን ለማድረግ ወደ እስራኤል የተጓዘው ብሔራዊ ቡድኑ በሠላም ስፍራው ላይ መድረሱ ተገልጿል። በኢትዮጵያ…
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ጊዜ ታውቋል
የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከመቼ እስከ መቼ እንደሆነ ተገልጿል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና…
ሴካፋ 2021 | ኬንያ ለሴካፋ ውድድር ተጫዋቾቿን ጠርታለች
በአሠልጣኝ ስታንሊ ኦኩምቢ የሚመራው የኬንያ ብሔራዊ ቡድን በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ለሴካፋ ውድድር የሚያገለግሉትን ተጫዋቾች ጠርቷል። በአስራ…
ሴካፋ 2021 | ተጋባዧ ሀገር ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች
አስራ ሁለት ሀገራት በሚወዳደሩበት የሴካፋ ውድድር ላይ በተጋባዥነት የምትሳተፈው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለተጫዋቾቿ ጥሪ ማድረጓ ተገልጿል።…
ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሰባት ተጫዋቾችን ቀንሷል
በኢትዮጵያ ለሚደረገው የሴካፋ ውድድር ዝግጅቱን እያደረገ ከሚገኘው የዋልያው ስብስብ በዛሬው ዕለት ሰባት ተጫዋቾች መቀነሳቸው ታውቋል። ከቀናት…
ስሑል ሽረ ተጫዋቾቹን ሰብስቦ ልምምድ ጀምሯል
በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መሳተፍ ያልቻለው ስሑል ሽረ በቀጣይ ዓመት ወደ ውድድር ለመመለስ እንቅስቃሴ ጀምሯል።…
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ጊዜ ታውቋል
ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ መቼ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል። ወደ 2022…

