ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ ምሽት የሚደረገውን ተጠባቂው የሸገር ደርቢን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የውድድር ዓመቱን አራተኛ ሽንፈት በሀዋሳ ከተማ ካስተናገዱ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 ወልቂጤ ከተማ

በሀዲያ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በሀዲያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ መካከል የተደረገው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በሀዲያ አሸናፊነት ተጠናቋል። የሀዲያ ሆሳዕናው አሠልጣኝ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-3 ሀዋሳ ከተማ

አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…

ሪፖርት | ኮሮና የነገሠበት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ከኮሮና ጋር በተያያዘ መነጋገሪያ ነገሮች የነበሩበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ አምስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳን…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማን አሸንፏል

የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 2-1 አሸናፊነት…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

የ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ከተገባደደ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። አሸናፊ…

ሪፖርት | በጉሽሚያ የተሞላው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል

ተጠባቂው የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በበርካታ ጥፋቶች ታጅቦ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በህመም…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዳግም ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በድሬዳዋ እና ወላይታ ድቻ መካከል የተደረገው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በድቻ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

ነገ 10 ሰዓት የሚደረገውን የድሬዳዋ እና ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ማሸነፍ የሌለባቸው ስድስት የጨዋታ ሳምንታትን አሳልፈው…