አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…
ሚካኤል ለገሠ
ሪፖርት | ኮሮና የነገሠበት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ከኮሮና ጋር በተያያዘ መነጋገሪያ ነገሮች የነበሩበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ አምስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳን…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማን አሸንፏል
የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 2-1 አሸናፊነት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
የ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ከተገባደደ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። አሸናፊ…
ሪፖርት | በጉሽሚያ የተሞላው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
ተጠባቂው የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በበርካታ ጥፋቶች ታጅቦ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በህመም…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዳግም ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
በድሬዳዋ እና ወላይታ ድቻ መካከል የተደረገው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በድቻ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ነገ 10 ሰዓት የሚደረገውን የድሬዳዋ እና ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ማሸነፍ የሌለባቸው ስድስት የጨዋታ ሳምንታትን አሳልፈው…
ሪፖርት | ሀዋሳ እና ጅማ ነጥብ ተጋርተዋል
በሀዋሳ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው የምሽቱ ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች አንድ አቻ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና…
በሉሲዎቹ ፍፁም የበላይነት እየተከናወነ የነበረው ጨዋታ በመብራት ችግር ምክንያት ተቋርጧል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን አቻውን ገጥሞ እስከ…

