ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
ሚካኤል ለገሠ
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፰) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሴካፋ ውድድር…
ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ እውነታዎችን በተከታታይ ሰባት ሳምንታት ስናቀርብ…
የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…
ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚከወነው ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…
ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ከምድቡ ተሰናበተ
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎችን ዛሬ ሲያሳውቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ተሰርዟል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ለማድረግ ቀጠሮ ቢይዝም ሃሳቡን መቀየሩ ታውቋል። በአሁኑ…
የከፍተኛ ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚተዳደረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የ2013 ዓመት የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ሲያከናውን…
Continue Readingየከፍተኛ ሊግ ውድድሮች የሚደረጉባቸው ሜዳዎች ታውቀዋል
ከፍተኛ ጭቅጭቅ ያስነሳው የሜዳ መረጣ ጉዳይ በመጨረሻም በዕጣ ተለይቷል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
በከፍተኛ ሊጉ ሦስት ምድቦች የተደለደሉ ክለቦች ታውቀዋል
የከፍተኛ ሊግ ዓመታዊ ስብሰባ እና የዕጣ ማውጣት ሥነስርዓት እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን በሦስቱ ምድቦች የሚገኙ ክለቦችም ታውቀዋል።…
አፍሪካ | የካፍ ፕሬዝዳንት ታግደዋል
የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ የሆነውን ካፍ በፕሬዝዳንትነት የሚመሩት አህመድ አህመድ የአምስት እግድ በፊፋ ተላልፎባቸዋል። ማዳጋስካራዊው የ60 ዓመት…

