በወላይታ ድቻ ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው የአጥቂ መስመር ተጫዋች በዛሬው ዕለት ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል። የቀድሞው…
ሚካኤል ለገሠ
የፕሪምየር ሊጉ የብሮድካስት ክፍፍል እንዴት እንደሚሆን ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከቴሌቭዥን፣ ሬድዮ እና ከሊጉ ሥያሜ የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት እንደሚያከፋፍል ገለፃ አደገ።…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከኤልያስ አሕመድ ጋር…
በቅርብ ዓመታት በሊጉ እየታዩ ከሚገኙ ጥሩ የአማካይ መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኤልያስ አህመድ በዛሬው የዘመናችን…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፲፫) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…
በዛሬው የይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ጥንቅር ይዘን ቀርበናል። –…
“የውድድር ዓመቱ ልፋቴ በእውቅና በመገባደዱ ደስ ብሎኛል” ሎዛ አበራ
በሴቶች ዘርፍ የማልታ የ2019/20 ምርጥ ተጫዋች ተብላ የተመረጠችው ሎዛ አበራ ስለምርጫው እና ስለተሰማት ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ…
ፊፋ ወርሃዊ የብሔራዊ ቡድኖችን ደረጃ ይፋ አድርጓል
ከደቂቃዎች በፊት የሀገራት ወርሃዊ የእግርኳስ ደረጃ ሲወጣ ኢትዮጵያም የተቀመጠችበት ደረጃ ታውቋል። በኮቪድ-19 ምክንያት የሃገራት የእግርኳስ ውድድሮች…
ሎዛ አበራ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለች
በማልታው ቢርኪርካራ ክለብ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችው ሎዛ አበራ ትናንት ምሽት ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት የዓመቱ ምርጥ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከፍፁም ገብረማርያም ጋር…
ፈጣኑን አጥቂ ፍፁም ገብረማርያም በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው አዝናኝ ጥያቄዎችን አቅርበንለታል። በመዲናችን አዲስ…
የሴቶች ገፅ | “አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ”
ከ8 ወራት በፊት የጉልበቷ የፊተኛው ማጠናከሪያ ጅማት ላይ (የACL) ጉዳት አጋጥሟት ለህክምና እርዳታ ሲጠየቅላት የነረችው ቤዛ…
መስፍን ታፈሰ የውጪ ዕድል አግኝቷል
በቅርብ ጊዜያት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው መስፈን ታፈሰ ከደቂቃዎች በፊት…