ሶከር ኢትዮጵያ በ”ይህንን ያውቁ ኖሯል?” አምዷ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተመለከቱ እውነታዎችን በተከታታይ ስታቀርብ ቆይታለች። ዛሬም ሊጉ…
ሚካኤል ለገሠ
ባህር ዳር ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል ለማደስ ተስማማ
ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ውሉን በጣና ሞገዶቹ ቤት ማደሱ ታውቋል።…
የሴቶች ገፅ | አምባሳደሯ ተጫዋቾች እንዳይጠፉ የተጠቀሙት አስገራሚ ስልት…
ለ2012 የለንደን ኦሊምፒክ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የነበሩት ሉሲዎቹ በደቡብ አፍሪካ ለመጥፋት አቅደው በጊዜው በነበሩ አምባሳደር…
የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማዎች ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረውን ተጫዋች በቡድናቸው አቆይተዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…
የአትሌቲክ ቢልባኦ የቴክኒክ ዳይሬክተር ለሃገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ሰጡ
በበይነመረብ መቋረጥ ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረው የኦንላይን የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ተከናውኗል። በኮቪድ-19 ምክንያት ውድድሮች ከተቋረጡ…
ባህር ዳር ከተማ 4ኛ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውር ገበያው ላይ ጠንክረው እየሰሩ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አፈወርቅ ኃይሉን ወደ…
ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፯) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና አሰልጣኞች…
ሶከር ኢትዮጵያ ዘወትር ሀሙስ በምታስነብበው ይህንን ያውቁ ኖሯል? አምዷ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦችን የተመለከቱ እውነታዎችን…
የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል አደሱ
ቡድናቸውን በማጠናከር ረገድ ጠንክረው እየሰሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች የመስመር ተከላካያቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። የ11…
ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ተጫዋቹን ወደ ቡድን ለመቀላቀል ተስማምቷል
ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከቀናት በፊት ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ከስምምነት የደረሰው ባህር ዳር ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከኮከቧ ሴናፍ ዋቁማ ጋር…
በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሴናፍ ዋቁማን እንግዳ አድርገናታል።…