የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልስ ጨዋታው በባህርዳር ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል

በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው ብሔራዊ…

አደጋ ያጋጠማቸው የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ወደ መልካም ጤንነት እየተመለሱ ነው

ታህሳስ 24 የመኪና አደጋ የደረሰባቸው የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ወደ መልካም ጤንነት ላይ እየተመለሱ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-2 ወልዋሎ ዓ/ዩ

አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ በኋላ የባለሜዳዎቹ ቡድን አሰልጣኝ አስተያየታቸውን ሲሰጡ…

ሪፖርት | ውጥረት የበዛበት ጨዋታ በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

ለ12 ደቂቃዎች ያክል የተቋረጠው የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ ባህር…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

በ9ኛ ሳምት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚደረጉ መርሐ ግብሮች መካከል የድሬዳዋ ከተማ እና የአዳማ ከተማን ጨዋታ የዳሰሳችን…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ

በጅማ ዩኒቨርስቲ የሚደረገውን የጅማ አባጅፋር እና የወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በተከታታይ ሁለት የሜዳቸው ላይ ጨዋታዎች…

Continue Reading

የባህር ዳር ከተማ ወሳኝ ተጨዋች ወደ ሜዳ ተመልሷል

በጉዳት ላይ ከሚገኙት ሦስቱ የጣናው ሞገድ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ተጨዋች ወደ ሜዳ ተመልሷል። በዘንድር የውድድር…

የባህር ዳር ከተማ ተጨዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

ከደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ አቁመው የነበሩት የጣናው ሞገድ ተጨዋቾች ዛሬ ወደ ልምምድ መመለሳቸው ታውቋል።…

የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አልሰሩም

ትናንት ከሰዓት ከሀዋሳ ወደ ባህር ዳር የገቡት የጣናው ሞገድ ተጫዋቾች ዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን እንዳላከናወኑ ተሰምቷል። ከዚህ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

አንድ ለአንድ ከተጠናቀቀው የአዳማ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለጋዜጠኞች ሰጥተዋል።…