ካሜሩን 2019 | ዋልያዎቹ በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል

ለ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኬንያ፣ ጋና እና ሴራሊዮን ጋር የተደለደሉት ዋሊያዎቹ ዛሬ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር እና ፋሲል አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ  እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሁለተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ደሴ ከተማ ዘንድሮ በርከት ያሉ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀለ ሲሆን ትላንት…

ባህር ዳር ከተማ ኳራ ዩናይትድን ተክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል

ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ከነገ ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን ተሳታፊዎቹ ስምንት…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት እና የደንብ ውይይት ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ሲከናወን በቦታው ለተገኙ…

የአዲስ አበባ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ነገ ይከናወናል

ለ13ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚከናወነው የአዲስ አበባ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) በስምንት…

ዋልያዎቹ ዛሬ አመሻሽ ቀለል ያለ ልምምድ ባህር ዳር ላይ ሰርተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ 5 ከኬንያ፣ ጋና እና ሴራሊዮን ጋር ተደልድሎ የምድብ…

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ ረፋድ ላይ በሶስት ዋና…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ሰባት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ተጨዋቾችን ውል አድሷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በመወዳደር ላይ የሚገኘው እና ባሳለፍነው ዓመት ወደ ሶስተኛው የኢትዮጵያ የሊግ እርከን (አንደኛ ሊግ)…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እየታወቁ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ዘንድሮ ለ13ኛ…