የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀጥታ ስርጭት ጋር ተያይዞ የገጠመው ነገር ምንድን ነው?

👉 “የአስተያየት መስጫ ሳጥንን መዝጋት ስታዲየም ላይ ጨዋታ ሊያይ የገባን ተመልካች አታውራ ፤ አትተንፍስ እንደማለት ነው።…

የዋልያዎቹን ጨዋታ እነማን ይመሩታል

ዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። የ2026ቱ የዓለም…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች

የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የሆነችው ግብፅ ሞ ሳላን ጨምሮ ወሳኝ ተጫዋቾች የጠራችበትን የ24 ተጫዋቾች ስብስብ ይፋ አድርጋለች።…

በእግድ ላይ የሚገኘው የክለቦች እና የተጫዋቾች የቅጣት ውሳኔ ምን ሂደት ላይ ይገኛል?

የክለቦች የፋይናንስ አስተዳደርን በተመለከተ በቅርቡ የተወሰነው ውሳኔ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ማጣራት አድርገናል። ከወራቶች በፊት የኢትዮጵያ…

የጦሩ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀረበለት

የመቻል ግብ ጠባቂ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሀገሩን እንዲወክል ጥሪ ተደረገለት። በ2016 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያን እግርኳስ የተዋወቀው…

ሲዳማ ቡና ከግብ ዘቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

ያለፉትን 42 ወራት በሲዳማ ቡና ቤት ግልጋሎት የሰጠው መክብብ ደገፉ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በዘንድሮ…

የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውና አሸንፋለች። ከ17 ዓመት…

የስፖርት ቤተሰቡ ለመቄዶንያ ድጋፍ ማድረግ ጀምሯል

በሀገራችን እንቁ የእግርኳስ ሰዎች አጋፋሪነት ለመቄዶንያ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ። የመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ…

“ተጫዋቾች ራሳቸውን ካጋለጡ ነፃ ይሆናሉ” አቶ ክፍሌ ሰይፈ

የአክሲዮን ማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ቅድመ ክፍያ የተቀበሉ ተጫዋቾች ራሳቸውን ካጋለጡ ነፃ እንደሚሆኑ አመላክተዋል።…

“ማንም አይቀርበትም ፤ ሁሉም የድርሻውን ያገኛል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

የአክሲዮን ማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ የማጣራት ሂደቱ ሲጠናቀቅ የሚገኙ ነገሮች በሙሉ በዝርዝር ይፋ…