በ2019/20 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ወደ ዳሬሰላም አምርቶ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ፋሲል ከነማ በአዛም 3-1…
ሶከር ኢትዮጵያ
አዛም ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ነሐሴ 18 ቀን 2011 FT አዛም 3-1 ፋሲል ከነማ ድምር ውጤት፡ 3-2 23′ ሪቻርድ ጆዲ 32′…
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ነገ አዛምን ይገጥማል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ፋሲል ከነማ ዳሬ ሰላም ላይ ከታንዛኒያው አዛም ጋር…
ቶኪዮ 2020| የሉሲዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
የኢትዮጵያ እና ካሜሩን ሴት ብሔራዊ ቡድኖች የሚያደርጉት ጨዋታ በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በ2020…
ቶኪዮ 2020| የኢትዮጵያ እና ካሜሩን የመጀመርያ ጨዋታ የዛሬ ሳምንት ይደረጋል
በ2020 በጃፓኗ ቶኪዮ በሚካሄደው ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ለመሳተፍ የሚካሄዱ የሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታዎች በቀጣይ ሳምንት ይከናወናሉ።…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ የጨዋታ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ቀን ጨዋታዎች ቅዳሜ ተካሂደው ተከታታይ ድሉን ያስቀጠለው ወላይታ ድቻ…
ካታር 2022| ለሌሶቶው ጨዋታ ዝግጅት 27 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
በ2022 ካታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በቅድመ ማጣርያው ከሌሶቶ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ 29…
ሉሲዎቹ ነገ ከኬንያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ አፍሪካ ዞን ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ዝግጅት እንዲረዳው…
ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ጋር ተለያየ
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አማካይ ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ኤል ጎውና ጋር መለያየቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…

