ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ የሚያደርገውን ጉዞ አሳምሯል

በአምሀ ተስፋዬ እና ሚካኤል ለገሰ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተካሂደው…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ የሊጉን አናት ተቆናጠጠ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የተደረገው የፋሲል ከነማ እና የጅማ አባጅፋር…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2011 FT መቐለ 70 እ. 0-1 ሀዋሳ ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ለቻምፒዮንነት በእጅጉ ሲቃረብ ጊዮርጊስ ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ወርዷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 21ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሲካሄዱ አዳማ…

ኢትዮጵያ ቡና ከኮንጓዊው አጥቂ ጋር ተለያይቷል

ሱሌይማን ሎኩዋ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል። በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል…

ደደቢት ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ግንቦት 9 ቀን 2011 FT’ ደደቢት 5-2 ባህር ዳር ከተማ 29′ መድሀኔ ታደሰ (ፍ) 37′…

Continue Reading

ደደቢት ላይ ቅጣት ተላለፈ

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ደደቢት ሳይገኝ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

በዛሬው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበው የነበሩት አሰልጣኝ ስቴዋርት ሀል ጥያቄያቸው ተቀባይነት ማግኘቱን ክለቡ በፌስቡክ…

ፋሲል ከነማ በደደቢት ላይ የተወሰነው ውሳኔ በይግባኝ  እንዲታይ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ23ኛው ሳምንት ደደቢት በፋሲል ከነማ 5-1 በተሸነፈበት ጨዋታ በተነሳው ረብሻ ባለሜዳው ደደቢትን ጥፋተኛ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ግንቦት 4 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 2-1 መቐለ 70 እ. [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…

Continue Reading