በብሔራዊ ቡድን የሞሮኮ ጉዞ እና የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ዙርያ ማብራሪያ ተሰጥቷል

👉”በሞሮኮ በሚኖረን ቆይታ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌደሬሽን የስፖርት መሰረት ልማቶችን እና በቆይታችን የሚኖሩ ወጪዎችን ሙሉ በሙሉ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዲሱን የዋሊያዎቹ አለቃ በይፋ አስተዋውቋል

👉”ወደዚህ ሃላፊነት ስመጣም ህዝቡ በብሔራዊ ቡድኑ ውጤት እያነባ የታይታ ጨዋታ ቡድኔ እንዲጫወት አልፈልግም።” 👉”በተፈጥሮዬ እየነካኩ መዋልን…

ዑመድ ኡኩሪ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ኡኩሪ ሌላኛውን የኦማን ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለብ በይፋ ተቀላቅሏል። በ2007 ወደ ግብፅ ሊግ…

እሳቶቹ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ሸልመዋል

በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ተሳታፊ የሆነው ቺካጎ ፋየር ማረን ኃይለስላሴን ሸልሟል። በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የሚሳተፈው…

መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን

ጠንካራ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁት ሁለት የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ባህር…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ሹመት ነገ ይፋ ይደረጋል

ላለፉት ወራት ሲያነጋግር የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቅጥር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተጠቁሟል። በነገው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

“እኛ በምንፈልገው መልኩ ለመጫወት ሞክረናል” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ “ተጫዋቾቼ የሚችሉትን ሰጥተው ጥሩ ውጤት ይዘን ወጥተናል” አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ፈረሠኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

በምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 3-0 ረቷል። በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን እና ቅዱስ…

አሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ

“ልጆቼ ጨዋታውን በምን መልኩ እንዳከበዱት ለእኔም ትንሽ ግራ ያጋባኝ ነገር ነው” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ “ይሄን ጨዋታ…

ሪፖርት | ሮዱዋ ደርቢ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በኢዮብ ዓለማየሁ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን 1-0 መርታት ችሏል። በዕለቱ ቀዳሚ…