መቻል በዝውውሩ መሳተፍ ጀምሯል

አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን በመንበሩ የሾመው መቻል ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የአንድ ነባር ተጫዋቹንም ውል…

ቡናማዎቹ አማካይ አስፈርመዋል

ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ መስመር ተጫዋች በሁለት ዓመት ውል አስፈርሟል። በአሠልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዝውውር…

ዐፄዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን አስታውቀዋል

አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በድጋሚ በአሰልጣኝነት የሾሙት ፋሲል ከነማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን ይፋ አድርገዋል። የተጠናቀቀውን…

አዳማ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆኗል

አዳማ ከተማ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመራ በክለቡ መቀመጫ ከተማ ዝግጅት መቼ እንደሚጀምር ዝግጅት ክፍላችን አውቃለች። በኢትዮጵያ…

የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል

አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን በዋና አሰልጣኝነት መንበር የሾሙት ወላይታ ድቻዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት መጀመሪያ ቀናቸው ታውቋል። ከቀጣዩ…

የጣና ሞገዶቹ ለወሳኙ ጨዋታ ልምምዳቸውን ዳግም ነገ ይጀምራሉ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድር ሀገራችንን የሚወክሉት ባህር ዳር ከተማዎች ለቀናት ልምምዳቸውን ካቆሙ በኋላ ዳግም ነገ ወደ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የባቫርያኑ ክለብ ተጫዋች…

በጀርመኑ ታላቅ ክለብ ባየርን ሙዩኒክ የሚጫወተው ተስፋ የተጣለበት ተጫዋች ማነው? በባቫርያኑ ክለብ አንድ ተስፈኛ ትውልደ ኢትዮጵያዊ…

ድሬዳዋ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ በሀሮማያ ዩኒቨርስቲ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

የቀድሞ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች ቅጣቱን ጨርሶ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ለአጭር ጊዜም ቢሆን ወልቂጤ ከተማን ያገለገለው የግብ ዘብ በፊፋ የተጣለበትን ቅጣት አገባዶ ወደ እግርኳስ ተመልሷል። የ2014…

ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ወልቂጤ ከተማ የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ረዳትን ይፋ አድርጓል። የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን በመጨረሳቸዎቹ ጨዋታዎች…