2009 ላይ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አድጎ ወዲያው የወረደው ጅማ አባቡና አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። በቴዎድሮስ ታደሠ…
ሶከር ኢትዮጵያ
ሲዳማ ቡና አሠልጣኙን ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሰናብቷል
በዘንድሮ የሊጉ ውድድር የመጀመሪያው ተሰናባች አሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በባህርዳር ከተማ…
ለ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 48 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አሠልጣኝ የሆኑት እድሉ ደረጄ ከፊታቸው ላለባቸው የሴካፋ ውድድር ለ48 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ2ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በተስተካካይ መርሐ-ግብር ከተያዘው የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ውጪ በተደረጉ የ2ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ…
Continue Reading
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ1ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በመጀመሪያው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች በአንፃራዊነት ደምቀው የወጡ ተጫዋቾችን በምርጥ ቡድናችን አስገብተናል። የተጫዋቾች አደራደር ቅርፅ (3-4-3)…
Continue Reading
ፋሲል ከነማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ልምምዱን እንዳይሰራ ተደርጓል
በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታውን ከቀናት በኋላ የሚያከናውነው ፋሲል ከነማ በመዲናችን አዲስ አበባ አበበ ቢቀላ ስታዲየም…
ለቻን ማጣርያ 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን ፌዴሬሽኑ…
በኢትዮጵያ ቡና ዓመታዊ የቤተሰብ ሩጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል
ኢትዮጵያ ቡና ዓመታዊ የቤተሰብ ሩጫ መርሐ ግብሩን እና ሌሎች ጉዳዮችን የተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። ዛሬ ከሰዓት አራት…
ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት ውድድር በአርባምንጭ ከተማ ተጀመረ
ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በሁለቱም ፆታዎች ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት የምዘና ወድድር በአርባምንጭ…

