የሉሲዎቹን ዝግጅት በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ለሚጠብቀው የ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት በማድረግ ላይ ሲሆን ይህን…

ኢትዮጵያ ቡና እና ቤቲካ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል

ኢትዮጵያ ቡና የስፖርት ውርርድ ኩባንያ ከሆነው ቤቲካ ጋር የአምስት ዓመታት የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል። 11፡00…

ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ሩዋንዳን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት…

ለሉሲዎቹ ድጋፍ ተደረገላቸው

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የስፖርት ብራ (ቦዲ ኬር) ድጋፍ በአቶ ዳዊት ጌታቸው እንደተደረገ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

Continue Reading

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች

በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የዚምባብዌ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን አሳውቋል። የ2022 የዓለም ዋንጫ…

ብሔራዊ ቡድኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት አካል የሆኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የኢትዮጵያ…

ዋልያዎቹ ጋና እና ዚምባብዌን የሚገጥሙባቸው ቀናት ታውቀዋል

ለካታሩ የ2022 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎቿን በዓመቱ መጨረሻ የምታከናውነው ኢትዮጵያ ጨዋታ የምታደርግባቸው ቀናትን አውቃለች።…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዱራሜ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የ2013 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ ሲደረግ ቆይቶ ዱራሜ ከተማን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። (በብሩክ ሀንቻቻ)…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል

በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ምስራቅ ክፍለከተማ እና ዱራሜ ከተማን…

የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአራዳ ክፍለከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአራዳ ክፍለ ከተማ…