በባህርዳር ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያለው ለሰበታ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና በቀጣዩ ዓመት ለመጫወት ፊርማውን…
ሶከር ኢትዮጵያ
ሀዲያ ሆሳዕና የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ሀዲያ ሆሳዕና በተጫዋቾቹ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የተላለፈበት የእግድ ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ የእግድ ውሳኔ እንደተላለፈበት ታውቋል። ለረጅም…
በሴካፋ ዝግጅት ዙርያ መግለጫ ተሰጥቷል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ የሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድርን አስመልክቶ በፌዴሬሽኑ ስር የሚገኘው የሴካፋ…
የ2014 ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ ውሳኔ ተላለፈ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2014 ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊዎችን ለመለየት ከወዲሁ የመለያ ጨዋታ አድርገው ከአንድ እስከ ሦሰት የሚወጡ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
በዘንድሮው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በየጨዋታ ሳምንቱ ምርጥ 11 ተጫዋቾችን ያካተተ ቡድን ስንሰራ መሰንበታችን የሚታወቅ ሲሆን…
Continue Readingትውልደ ኢትዮጵያዊው የቀድሞ የኤሲሚላን ተጫዋች በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወቱ አለፈ
በኢትዮጵያ የተወለደውና በታዳጊነቱ ኤሲ ሚላን አካዳሚን ተቀላቅሎ የነበረው ሰዒድ ቪሲን በ20 ዓመቱ ራሱን አጥፍቶ መገኘቱ ተዘግቧል።…
ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው አሳወቁ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከሦስቱ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት ክለቦቹ በቀጣዩ የውድድር ዘመን…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ ሶከር ኢትዮጵያ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርታለች። አሰላለፍ: 4-3-3…
” የደሞዝ ጣርያው እንዲነሳ ወስነናል” – መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ
በተጫዋቾች ላይ የተቀመጠው የደሞዝ ጣርያ እንዲነሳ መወሰኑን እና ውሳኔው ለሚመለከታቸው አካላት እንደሚቀርብ የሊግ ካምፓኒው ሰብሳቢ መቶ…

