ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 3-0 🇳🇪 ኒጀር 14′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 44′ መስዑድ…
Continue Readingሶከር ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ…
ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ኅዳር 4 ቀን 2013 FT’ ኒጀር 🇳🇪 1-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ 73′ ዩቡፍ አማሮ (ፍ) – ቅያሪዎች…
Continue Readingኒጀር ከ ኢትዮጵያ – የዋልያዎቹ አሰላለፍ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ምሽት አንድ ሰዓት የሚጀምረው ጨዋታ ላይ…
ዋልያዎቹ በኒያሜ የመጀመርያ ልምምድ አከናውነዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኒጀር የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰርቷል። ለካሜሩኑ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ ትናንት…
አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ወደ ኒጀር የሚጓዙ 23 ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የምድብ ማጣርያ ከኒጀር ጋር ኒያሜ ላይ ይጫወታል። ወደ ስፍራዎ የሚጓዙ…
ኢትዮጵያ ከ ሱዳን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ጥቅምት 27 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 2-2 🇸🇩 ሱዳን 3′ ጌታነህ ከበደ 88′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 52′…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ቀጠረ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ዝብሸት ደሳለኝን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ ከ1999-2000 ለቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሶከር ታክቲክ | የአጨዋወት እቅድ ማዘጋጀት (…ካለፈው የቀጠለ)
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
Continue Readingየግል አስተያየት | የአሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ግላዊ መስተጋብር
በሃገራችን እግርኳስ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾችን ግላዊ ግንኙነት በተመለከተ በአንዳንዶች ዘንድ የሚሰነዘር የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ተጫዋቾችን አትቅረብ፤…