የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 2-2 ሀዲያ ሆሳዕና

ከአስረኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙለጌታ ምህረት -ሀድያ ሆሳዕና…

​ሲዳማ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

ኬኒያዊው የመስመር አጥቂ ከሲዳማ ቡና ጋር በመለያየት በይፋ ለሀገሩ ክለብ ፈረመ፡፡ ሲዳማ ቡናን በያዝነው የውድድር ዓመት…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ሀዋሳ ከተማ

ከአስረኛው ሳምንት የአስር ሰአት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…

የከፍተኛ ሊግ የአንደኛ ዙር ግምገማ ቅዳሜ ይከናወናል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአንደኛው ዙር ግምገማ በያዝነው ሳምንት ቅዳሜ ይደረጋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር…

የቀድሞው ተጫዋች የሰበታ ከተማ ቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኗል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ሰበታ ከተማ የቀድሞውን ግዙፍ አጥቂ በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ዘላለም…

​የሰበታ ከተማ ረዳት አሠልጣኞች ከክለቡ ጋር አይገኙም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሰበታ ከተማ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኞች ሳይዝ ድሬዳዋ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርቷል

የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካው ክለብ የሙከራ ዕድልን አግኝቶ ወደ ስፍራው አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ እግር…

የከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ዛሬ ሲከፈት የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች መቼ መደረግ እንደሚጀምሩም ታውቋል፡፡ በሦስት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር በቀጣይ ሀዋሳ ላይ ይደረጋል

ከታህሳስ አጋማሽ ጀምሮ በባቱ ከተማ ሲደረግ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ቀሪ…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ካምፓላ ላይ የሚደረግ የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ፡፡ ኮስታሪካ…