ዲኤስቲቪ ለኢትዮጵያዊያን የቀጥታ ስርጭት ባለሙያዎች ያዘጋጀው ሥልጠና ተጀመረ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በኢትዮጵያዊያን የቀጥታ ስርጭት ባለሙያዎች ለማዋቀር ያለመ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዲያ ሆሳዕና ድል ሲቀናው ሰበታ ከተማ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የአራተኛ ዙር ሁለተኛ ጨዋታ ከሰዓት ቀጥሎ ሀዲያ ሆሳዕና በሀብታሙ ታደሰ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ| ሰበታ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ሰበታ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3-1 በመርታት ተከታታይ ድል ሲያስመዘግብ ለውድድሩ አሸናፊነትም ተቃርቧል፡፡ የሲዳማ…

የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የተጠናቀቁት ሁለት ዝውውሮች…

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሁለት ቀናት በፊት ከመዘጋቱ በፊት ሲዳማ እና ሰበታ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል። ለ83…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ያለፉትን ሀያ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ሲያወዳድር የቆየው አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…

ዑመድ ኡኩሪ ውሉን አራዝሟል

ባሳለፍነው ግማሽ ዓመት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ዑመድ ከነብሮቹ ጋር ያለውን ቆይታ አራዝሟል። የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሀድያ ሆሳዕና አስቀድሞ በኦንላይን ያስመዘገባቸው የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

ሀድያ ሆሳዕና ቀደም ብሎ በኦንላይን አስመዝግባቸው የነበሩ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…

አዳማ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾመ

አዳማ ከተማ በግብ ጠባቂነት ያገለገለው የቀድሞ ተጫዋቹን በግብ ጠባቂ አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ ከዚህ ቀደም አዳማ ከተማን በግብ…

በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 1-1 ሀድያ…