ሰበታ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን በሦስት ዓመት ውል አስፈርሟል። የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ መሐመድ አበራ የቀድሞ አሰልጣኙን ተከትሎ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀዋሳ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
በቃሉ ገነነ ሀዋሳ ከተማን የተቀላቀለ ሁለተኛ አዲስ ፈራሚ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ እየተመራ ወደ ዝውውር…
ሰበታ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በትናንትናው ዕለት በይፋ የቀጠረው ሰበታ ከተማ የአጥቂው መስመር ተጫዋቹን የመጀመሪያው ፈራሚ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ…
ሲዳማ ቡና ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
በሲዳማ ቡና ቀሪ የአንድ አመት ውል የነበራቸው ሁለት ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ…
በአምላክ ተሰማ ሁለተኛ የኦሊምፒክ ጨዋታውን ይመራል
በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በዳኝነት የወከለው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል፡፡ በጃፓን አስተናጋጅነት…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ተጀመረ
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ክለቦች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአራት…
ወላይታ ድቻ የአማካዩን ውል አራዝሟል
የጦና ንቦቹ የአማካዩ እድሪስ ሰዒድን ውል አራዝመዋል፡፡ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም መሪነት አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን እያስፈረሙ…
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል
በአርባ ስድስት ክለቦች መካከል በአስራ አንድ ምድቦች ተከፍሎ የሚደረገው የ2013 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በቀጣዩ ዓመት በአስራ ሦስት ክለቦች መካከል እንዲደረግ ተወሰነ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ2014 የውድድር ዘመን በአስራ ሦስት ክለቦች መካከል እንዲደረግ ተወስኗል፡፡ የኢትዮጵያ…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሰኞ ይጀመራል
ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን የሚያልፉ ክለቦችን ለመለየት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች ክልል…