የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ቅዳሜ የሚጀመር ሲሆን ሀያ አምስት ሺህ ደጋፊዎች እንዲገቡ የተፈቀደለት የባህር ዳር…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ሀዋሳ ከተማ ትናንት ወደ ዝውውሩ በመግባት አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረመ…
ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለሴካፋው ውድድር ተጠርተዋል
ቅዳሜ በሚጀምረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ አስራ ሰባት ዳኞች ከተለያዩ ሀገራት ጥሪ ሲቀርብላቸው ሁለቱ ከኢትዮጵያ…
የአስቻለው ታመነ ዝውውር ተጠናቋል
ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ተቃርቦ የነበረው አስቻለው ታመነ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል። የቀድሞው የዲላ ከተማ እና…
ዐፄዎች የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሰዋል
ኪሩቤል ኃይሉ በፋሲል ከነማ ቆይታውን አራዝሟል። እስካሁን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የተቀላቀሉት ፋሲሎች ረፋድ ላይ…
ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
እስካሁን ስድስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሲዳማ ቡና የሁለት ተከላካዮቹን ውል አድሷል፡፡ ጊት ጋትኮች ውሉን ያራዘመው ተጫዋች ነው፡፡…
ፋሲል ከነማ የተከላካዩን ውል አራዘመ
አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረመ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የተከላካዩ ዳንኤል ዘመዴን ውል አራዝሟል፡፡ ከፋሲል ከነማ የታችኛው ቡድን የተገኘው…
ሲዳማ ቡና ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውሩ ላይ በፍጥነት እየሠሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካይ አስፈርመዋል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ለማራዘም የተቃረበውና…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ዓመቱን በሁለተኛ ደረጃነት ያጠናቀቀው መከላከያ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን በዛሬው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውል አደሰ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ሀዋሳ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት…

