ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ ሲፎካከር የነበረው ሲዳማ ቡና በቀጣይ ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር ገበያው…

አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ በዐፄዎቹ ቤት ውላቸውን አድሰዋል

ፋሲል ከነማን የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን አድሰዋል፡፡…

ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኙን ኮንትራት አራዘመ

ድሬዳዋ ከተማን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ተረክበው ሲያሰለጥኑ የነበሩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ውላቸውን አድሰዋል። በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…

አርባምንጭ ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ሊያከናውን ነው

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር…

ሀዲያ ሆሳዕና በዛሬው ዕለት የአሠልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ከቀናት በፊት ወደ ሀዲያ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምተው የነበሩት አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት የነብሮቹ አዲስ አሰልጣኝ መሆናቸው በዛሬው…

አብዱልከሪም መሐመድ የመጀመሪያው የዐፄዎቹ ፈራሚ ሆኗል

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካዩ አብዱልከሪም መሐመድን አስፈርሟል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል

ዘንድሮ ከከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የበላይ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ…

በማሟያው ውድድር ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ይከናወናሉ

በሀዋሳ ከተማ ከሰኔ 18 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት የሚደረገው ውድድር ዕሁድ ሲጠናቀቅ ቀድሞ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚጀመርበት ቀን እና ቦታ ታውቋል

በኢትዮጵያ የውድድር እርከን አራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚጀመርበትን ጊዜ እና ቦታ ፌዴሬሽኑ ይፋ…

የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ ውሳኔ ተላለፈ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቀጣዩ ዓመት በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል…