የካ ክፍለከተማዎች ለ2013 የውድድር ዘመን የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሙ የወሳኝ ተጫዋቾችንም ውል አድሰዋል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ቴዎድሮስ ታከለ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባዔ ቀን እና ቦታ ታውቋል። በመስከረም 2013 ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ…
ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የበርካታ ነባሮችን ውል አራዘመ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ተወዳዳሪ የሆነው ጋሞ ጨንቻ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም፣ የአራት ነባሮችን ውል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዕለተ ዕሁድ ጀምሮ ተጫዋቾቹ ለዝግጅት እንዲሰበሰቡ ጥሪ አድርጓል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያጣውን ዋንጫ ዳግም…
የከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታወቀ
የ2013 የከፍተኛ ሊግ ውድድር በታኅሣሥ ወር ይጀመራል፡፡ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን በሦስት ምድቦች ተከፍሎ…
መስፍን ታፈሰ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል
አጥቂው መስፍን ታፈሰ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀሩ የደርሶ…
የኒጀር እና የኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኅዳር 4 በኒያሜው ስታድ ጀነራል ሴኒ ኮንቼ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን የኒጀር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታን…
ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ
ምኞት ደበበ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ፡፡ የቀድሞው የደደቢት ተጫዋች ያለፉት አራት ዓመታትን በአዳማ ከተማ በመጫወት ድንቅ ጊዜያትን…
ወላይታ ድቻ ተጫዋቾቹን ጠርቷል
ወላይታ ድቻዎች የ2013 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በቀጣዩ ሳምንት ይጀምራሉ፡፡ በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የሚመራው ወላይታ ድቻ በክረምቱ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
መከላከያ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረሙ ቀጥሎ ካርሎስ ዳምጠው እና ወንዱ አብሬን አስፈርሟል፡፡ ካርሎስ ዳምጠው ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ…