“ክለቦች ዘንድሮ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ከአንድ ዓመት በላይ ማስፈረም አይችሉም”

የትኛውም ክለብ ዘንድሮ ከአንድ ዓመት የውል ዘመን በላይ የውጪ ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይችል ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

የይሁን እንደሻው ማረፊያ ዐፄዎቹ ሆነዋል

ፋሲል ከነማ የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ይሁን እንደሻውን አስፈርሟል። በተቋረጠው የ2011 የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና በግሉ ጥሩ…

ሁለት ክለቦች በአፍሪካ መድረክ እንዲሳተፉ ተወሰነ

በዛሬው የሊግ ኩባንያው የውይይት መድረክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ መድረክ መወከል አለባት በሚል በተሰጠ አብላጫ ድምፅ ሁለት ክለቦች…

ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ማከናወን ሊጀምሩ ነው

ለ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ተሰናድተዋል፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወደ…

የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር አንደኛ መደበኛ ጉባዔ የዛሬ ውሎ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ በኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል ከክለብ ተወካዮች ጋር ጉባዔውን አካሂዷል። ጉባዔው ዋንኛ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅርቡ ወደ ውድድር ይመለሳል

ዛሬ እየተደረገ ባለው የሼር ካምፓኒው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚመለስ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ኢትዮጵያ ቡና የወሳኝ ተከላካዩን ውል ለረዥም ዓመት አደሰ

የተጫዋቾችን ውል በማራዘም ላይ የተጠመደው ኢትዮጵያ ቡና የወንድሜነህ ደረጄን ውል ለተጨማሪ አራት የውድድር ዓመታት አራዝሟል። በተቋረጠው…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከአዳማ ከተማዋ ነፃነት ጸጋዬ ጋር

በዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳችን ወጣቷ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነችው የአዳማ ከተማዋ ተከላካይ ነፃነት…

የደቡብ ፖሊስ ተጫዋቾች ለሁለተኛ ጊዜ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ተጫዋቾች የደመወዝ ይከፈለን የቅሬታ ደብዳቤን ለፌዴሬሽኑ አስገብቷል፡፡ ቁጥራቸው በርከት ያለ የክለቡ…

ፌዴሬሽኑ በኢንተርሚደሪ ማኅበር ቅሬታ ቀረበበት

የኢንተርሚደሪ ወይንም የእግር ኳስ ወኪሎች ማኅበር “የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአግባቡ እያስተናገደን ባለመሆኑ ቅሬታችንን ይዘን ወደ…