ፀጋዬ አበራ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ፈፅሟል፡፡ ከአርባምንጭ ከተማ የታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ድረስ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሽመክት ጉግሳ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተስማማ
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹ ሽመክት ጉግሳን ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ በመስመር አጥቂነት በፕሪምየር ሊጉ ከሚጫወቱ ተጫዋቾች መካከል ከግንባር…
ኢትዮጵያ ቡና የሁለቱ ኮከቦቹን ውል ለረዥም ዓመታት አራዘመ
በአንድ ሰፈር ተወልደው ያደጉት ሁለቱ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በኢትዮጵያ ቡና ውላቸውን…
ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዘነበ ከበደ በድጋሚ ወደ ብርቱካናማዎቹ ለመመለስ ዛሬ ተስማምቷል፡፡ የቀድሞው የደደቢት፣ ሀዋሳ ከተማ እና…
ዜና እረፍት | ፌዴራል ረዳት ዳኛ ብርሀኑ ይቱ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ
በ2013 ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከሚያድጉ ዳኞች መሐል አንዱ የነበረው ፌዴራል ረዳት ዳኛ ብርሀኑ ይቱ ዛሬ ማለዳ…
ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በቀድሞው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መምህር የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች እስከ አሁን ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙ ሲሆን…
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊራዘም ይችላል
ለ2013 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የተጫዋቾችን ዝውውር እንዲያደርጉ የተያዘው ቀን ሊራዘም የሚችልበት ዕድል የሰፋ…
የተቋረጠውን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ለማስጀመር በሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ውይይት ተደረገ
መረጃው ከስፖርት ኮሚሽን የተገኘ ነው። በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሲባል ስፖርታዊ ስልጠናዎች፣…
ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ ዐስራ ሠባት ሜዳዎች ሊገመገሙ ነው
የ2013 የእግርኳስ የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት 17 ሜዳዎች ከኮሮና ቫይረስ አንፃር ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በሦስት ኮሚቴዎች…
አሜሪካ በሚገኝ አካዳሚ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ
የሳክራሜንቶ አካዳሚ የተጫዋቾች አያያዝ እና ምልመላን መሠረት በማድረግ ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የኦንላይን ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ 12:30 በጀመረውና…