ፍሬዘር ካሳ ለተጨማሪ ዓመት በድሬዳዋ ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና በዋናው ቡድንም ተጫውቶ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀዋሳ ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል
የመሐል ተከላካዩ አዲስዓለም ተስፋዬ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማማ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከአስር ዓመታት በላይ ከታዳጊ ቡድኑ ካደገ…
ሀዋሳ ከተማ የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል
ብሩክ በየነ በሀዋሳ ከተማ ውሉን ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል። ከሀዋሳ ዓመታዊው የቄራ ሻምፒዮና ከተገኘ በኃላ በ2009 በቀጥታ…
ወጣቱ ተጫዋች በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለፈ
በወላይታ የተፈጠረ ግርግርው የአረካ ከተማው አክሊሉ ዋናን ህይወት ቀጥፏል፡፡ በወላይታ ድቻ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ለሁለት…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ቡድን የግርማ በቀለ እና አበባየው ዮሐንስን ውል አራዝሟል፡፡ የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ፣ ንግድ ባንክ…
ለሀዲያ ሆሳዕና ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን ዛሬ አራዘመ
ትናንትት ወደ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን አራዝሟል፡፡ ደቡብ ፖሊስን…
“በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ መሐል ለመጫወት እጓጓለሁ” ተስፈኛው አማካይ በየነ ባንጃ
በኢትዮጵያ እግርኳስ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ድንቅ ታዳጊ አማካዮች መሀል ይጠቀሳል፡፡ በአፍሮ ፂዮን ከ17 ዓመት በታች በመጫወት…
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾችን ማሰባሰቡን በመቀጠል አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ እና ግብ ጠባቂው ደረጄ ዓለሙን…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ከፍሬዘር ካሳ ጋር…
በቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ እና ዋናው ቡድን ተጫውቶ አሳልፏል፡፡ በፍጥነትም ባሳየው ድንቅ አቋም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መመረጥም…
ምንተስኖት ከበደ የመቐለ አራተኛ ፈራሚ ሆኗል
ምንተስኖት ከበደ አመሻሹን የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ቡድን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ የቀድሞው የአዳማ ከተማ የመሀል ተከላካይ ያለፉትን ሦስት…